ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች 33ተኛ (ሠላሳ ሦስተኛ) መደበኛ እና 29ነኛ (ሃያ ዘጠነኛ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች በኢፌዲሪ የንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣367(1)፣370፣393 እና 400፣ እንዲሁም በባንኩ መመሥረቻ ጽሑፍ መሠረት ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በቅደም ተከተል በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ስለሚካሄድ ባለአክስዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለመግኘት ከላይ ያለውን ይጫኑ
