Select Page

ለዳሸን ባንክ አ.ማ . ባለአክስዮኖች በሙሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምርጫ ሒደት እና መሥፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 መሠረት ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በአድዋ መታሰበቢያ ሙዚየም የባንኩ 33ተኛ (ሠላሳ ሦስተኛ) መደበኛ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ይካሄዳል፡፡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫውም በዕለቱ በሚመረጠው የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ አማካይት የሚከናወን ሲሆን

  • 1/3ኛ ዕጩ የቦርድ አባላት ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክስዮኖች፣ እና፤
  • 1/3ኛ ዕጩ የቦርድ አባላት ደግሞ በሁሉም ባለአክስዮኖች በዕለቱ ተጠቁመው ለምርጫ    የሚቀርቡ ይሆናሉ፡፡
  • ገለልተኛ የሆኑ 1/3ኛ ዕጩ አባላት ደግሞ በዳይሬክተሮች ቦርድ ተመልምለው በቦርድ አስመራጭ ኮሚቴው አማካይነት ለምርጫ ይቀርባሉ፡፡

ሙሉ መረጃውን ለመግኘት ከላይ ያለውን ይጫኑ

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram