Select Page

ሶስቱ ጓደኛማቾች የዳሸን ከፍታ ውድድርን አሸነፉ!

ሶስቱ ጓደኛማቾች የዳሸን ከፍታ ውድድርን አሸነፉ!

ከእንሰት ስታርችን የማምረት ፕሮጀክት ይዘው የቀረቡት አህመድ ደሊል፣ ሰለሞን መገርሳ እና እሱባለው አለልኝ የሁለተኛው ዙር የዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በቀዳሚነት በማጠናቀቅ የብር 500 ሺህ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ሆቴል  በተከናወነው የመዝጊያ መርሀ ግብር በውድድሩ ከ1 እስከ 10 ለወጡ ተወዳዳሪዎች  በድምሩ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በተገኙበት ተበርክቶላቸዋል፡፡

Other Photo Albums

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram