ሹፌር I (Driver I)-ምዕራብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት
Job Title: ሹፌር I (Driver I)-ምዕራብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት
Vacancy Details
Qualification
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
- ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
Experience
- ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Job Summary
- መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
Behavioral Competencies
-
የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
-
የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
-
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
For application please follow the link: https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank