ባንኩ በቅርቡ ይፋ ያደረጋቸው አገልግሎቶችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የማስተዋወቅ ስራ ተከናወነ
ዳሸን ባንክ በቅርቡ ይፋ ያደረጋቸውን አራት አዳዲስ አገልግሎቶች በድሬዳዋ፣ በጅማ፣ በሐዋሳ፣ በአርባምንጭ እና በወለጋ ዩኒቨርስቲዎች የማስተዋወቂያ መርሐ-ግብር አከናውኗል።
ዳሸን ባንክ በቅርቡ ዳሸን ባንክ ዳሸን ለወዳጄ፣ ዲጂታል ኦንቦርዲንግ፣ ዳሸን ቨርችዋል ካርድ እና የዳሸን ባንክ ክሬቲቭ ቻሌንጅን ከሳምንታት በፊት በአዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ
የተቋሙ ማህበረሰብ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደመቀ ሰነ-በይፋ ማስጀመሩ ይታወሳል።
ከዚህ ቀደም መሰል ዝግጅቶች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂና ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲዎች የተከናወነ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች የትምህርት ተቋማት ይካሄዳል።
