Select Page

ቫን ሹፌር (Van Driver)

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቫን ሹፌር (Van Driver)

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ የስራ ልምድ

  • አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የስራ መዘርዝር

  • ገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤ ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበል

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
  • ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት
  • ቀናነት እና ታዛዥነት

የስራ ቦታ

  • ዋና መስሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ

 

For application please follow the link : https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1391&company=dashenbank

 

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram