Select Page

የ አገልግሎት ክፍያ ላይ የተደረገ ለውጥ ስለማሳወቅ

የተከበሩ ውድ ደንበኛችን በባንካችን ያለዎትን የተቀማጭ ሂሳብ ለማንቀሳቀስ ምቹ የሆነውን ባለብዙ አማራጭ የክፍያ ካርድ አገልግሎታችንን ለመጠቀመ በማመልከትና ከባንካችን ጋር ውል በመግባት የክፍያ ካርድ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆንዎ ይታወቃል፡፡ 

አገልግሎቱን ለማግኘት በገቡት ውል መሰረትም የመረጡትን ካርድ አገልግሎት ለማግኘት ሲመዘገቡ እንዲሁም ካርዱ በተለያየ አጋጣሚ ቢጠፋብዎትና ቢጎዳ ተለዋጭ ካርድ ለማገኘት በሚያመለክቱበት ወቅት እንደሚጠቀሙት የካርድ አይነት የተወሰነ የአገልግሎት ክፍያ እንደሚከፍሉ በውሉ ላይ ተቀምጧል፡፡

ባሁኑ ወቅት ባንኩ ገበያውን ያገናዘበ ጥናት በማድረግ ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሠረት ከአሁን በፊት በነበረው የአገልግሎት ክፍያ ላይ እ.ኤ.አ ከየካቲት 1 ቀን 2025 ጀምሮ በሁሉም የካርድ አይነቶች ላይ ተግባራዊ የሚደረግ መጠነኛ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

 

 

የካርድ አይነት

የካርድ አገልግሎት ለማገኘት ሲያመለክቱ  የሚከፈል ክፍያ

የጠፋ ወይም የተጎዳ ካርድ ምትክ ለማውጣት የሚከፈል ክፍያ

ቀድሞ የነበረው

አሁን የተሻሻለው

ቀድሞ የነበረው

አሁን የተሻሻለው

ዳሸን ባንክ ብራንድድ ዴቢት ካርድ 

10

70

40

100

አሜሪካን ኤክስፕረስ ጎልድ ካርድ

15

70

100

አሜሪካን ኤክስፕረስ ግሪን ካርድ

25

70

40

100

አን-ኒሳ ከወለድ ነጻ ካርድ

25

70

40

100

ሻሪክ ዴቢት ካርድ

25

70

40

100

ማስተር ካርድ ዓለም አቀፍ የቅድመ-ክፍያ ካርድ

500

500

300

500

 

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram