Select Page

ዳሸን ባንክና ማስተርካርድ የመጀመሪያውን ቨርቹዋል አለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድ አስተዋወቁ::

ዳሸን ባንክና ማስተርካርድ የመጀመሪያውን ቨርቹዋል አለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድ አስተዋወቁ::

ዳሸን ባንክ አለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድ ከማስተርካድ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ ቨርቹዋል ካርድን በማምጣት ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዋውቀዋል፡፡ ካርዱ ደንበኞች በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ገንዘባቸውን ያለምንም ስጋት መጠቀም የሚችሉበት አማራጭ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡

በዳሸን ቅድመ ክፍያ ማስተርካርድ ደንበኞች ከኤቲኤም እና ፖስ በተጨማሪ በኢ-ኮሜርስ ክፍያ መክፈል የሚያስችላቸው ሲሆን ደንበኞች ፕላስቲክ ወይም ቨርቹዋል ካርድ በመውሰድ መጠቀም ይችላሉ፡፡

Other Photo Albums

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram