Select Page

ዳሸን ባንክ ለዲቦራ ፋውንዴሽን 30 ሚሊየን ብር ለገሰ

ዳሸን ባንክ ለዲቦራ ፋውንዴሽን 30 ሚሊየን ብር ለገሰ

ዳሸን ባንክ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ 30 ሚሊየን ብር ለዲቦራ ፋውንዴሽን ለግሷል።

ልገሳው የተከናወነው የባንኩ 30ኛ ዓመት ክብረ-በዓል የማጠናቀቂያ ዝግጅት በትላንትናው እለት በሸራተን ሆቴል በተከናወነበት ወቅት ነው።

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram