ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ የዳሸን ባንክ አ.ማ.ባለአክሲዮኖች 32ተኛ (ሰላሳ ሁለተኛ) መደበኛ እና 28ኛ (ሃያ ስምንተኛ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፤ሰዓት እና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለመግኘት ከላይ ያለውን ይጫኑ Latest Updates ዳሸን ባንክ በአጋርነት ያዘጋጀው የአፍሪካ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል May 8, 2026read more ሸሪክ ከደንበኞቹ በአደራ መልክ የሰበሰበውን ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ May 2, 2026read more በዳሸን ባንክ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Apr 28, 2026read more የዳሸን ኤክስፖ ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን ፣ በዛሬው ዕለት የኮርፖሬት ደንበኞች ትስስር ቀን በሚል የተለያዩ መርሐ-ግብሮች እየተካሄደ ይገኛል። Apr 25, 2026read more ባንኩ በቅርቡ ይፋ ያደረጋቸው አገልግሎቶችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የማስተዋወቅ ስራ ተከናወነ Apr 25, 2026read more
የዳሸን ኤክስፖ ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን ፣ በዛሬው ዕለት የኮርፖሬት ደንበኞች ትስስር ቀን በሚል የተለያዩ መርሐ-ግብሮች እየተካሄደ ይገኛል። Apr 25, 2026read more