Select Page

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የዳሸን ባንክ አ.ማ.ባለአክሲዮኖች 31ኛ (ሰላሳ አንደኛ) መደበኛ እና 26ኛ (ሀያ ስድስተኛ አስቸኳይ) ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 5ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፤ሰዓት እና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለመግኘት ከላይ ያለውን ይጫኑ

 

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram