Select Page

ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት ግራንድ ኢትዮ ኢድ ኤክስፖ ተከፈተ

ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት ግራንድ ኢትዮ ኢድ ኤክስፖ ተከፈተ 
 
ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት ግራንድ ኢትዮ ኢድ ኤክስፖ ዛሬ በሚሊንየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል። እስከ ረመዷን ፆም ፍፃሜ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ ዳሸን ባንክን ጨምሮ በርካታ ተቋማት ምርት እና አገልግሎታቸውን ለኤክስፖው ጎብኝዎች ያቀርባሉ። 
 
በዚህ ኤክስፖ ላይ የተሳተፈው ዳሸን ባንክ በቅርቡ በባንክ ኢንዱስትሪው ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የሆነውን ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ጨምሮ የተለያዩ የሸሪክ ከወለድ ነፃ እና መደበኛ የባንክ አገልግሎቶችን አቅርቧል።
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

 

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram