Select Page

ዳሸን ባንክ የ2015 የባንኮች የእግር ኳስ ውድድር ዋንጫ አሸነፈ

ዳሸን ባንክ የ2015 የባንኮች የእግር ኳስ ውድድር ዋንጫ አሸነፈ

ዳሸን ባንክ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አዘጋጅነት የ2015 ዓ.ም በባንኮች መካከል የተካሄደው ውድድር አሸናፊ ሆነ፡፡ ባንኩ  ለፍጻሜ የደረሰው ከቡና ባንክ ጋር ሲሆን በመደበኛው ሰዓት አቻ በመለያየታቸው በተሠጠው የመለያ ምት 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በመርታት የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡

በውድድሩ ላይ ድንቅ ብቃት ያሳየው የዳሸን ባንኩ ሲሳይ ፈረደኝ ኮከብ ተጫዋች በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡

Other Photo Albums

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram