Select Page
ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

  የዳሸን ባንክ አ.ማ.ባለአክሲዮኖች 32ተኛ (ሰላሳ ሁለተኛ) መደበኛ እና 28ኛ (ሃያ ስምንተኛ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፤ሰዓት እና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለመግኘት ከላይ ያለውን ይጫኑ  Latest...

read more
Dashen Bank Rises in Ranking of Top 100 African Banks for 2025

Dashen Bank Rises in Ranking of Top 100 African Banks for 2025

Dashen Bank has significantly improved its position in the ranking of the top 100 African banks. According to the latest report by African Business Magazine, which evaluates banks based on various criteria, Dashen Bank has ascended from 87th place in 2024 to 71st in...

read more
ዳሸን ባንክ በሰባተኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች  ዕውቅና እና ሽልማት መርኃ ግብር የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

ዳሸን ባንክ በሰባተኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች  ዕውቅና እና ሽልማት መርኃ ግብር የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

ዳሸን ባንክ በገቢዎች ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአገር አቀፍ ደረጃ ለ7ተኛ ጊዜ በተካሄደው የታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና  መርሐ ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ፡፡ ሸልማቱን በዳሸን ባንክ የፋይናንስ ዋና መኮንን የሆኑት አቶ አለምነህ አበበ ከጠቅላይ ሚ/ር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) እጅ ተቀብለዋል። በሥነ-ሥርዓቱ  ላይ ላለፉት አራት ዓመታት በታማኝነት የፕላቲኒየም ሽልማት ላገኙ 30 ልዩ ተሸላሚዎች፤ መንግስት ልዩ...

read more
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

      የዳሸን ባንክ አ.ማ.ባለአክሲዮኖች 27ኛ (ሃያ ሰባተኛ አስቸኳይ) ጠቅላላ ጉባኤ ሐምሌ 17 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፤ሰዓት እና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለመግኘት ከላይ ያሉትን ይጫኑ  Latest...

read more
የ አገልግሎት ክፍያ ላይ የተደረገ ለውጥ ስለማሳወቅ

የ አገልግሎት ክፍያ ላይ የተደረገ ለውጥ ስለማሳወቅ

የተከበሩ ውድ ደንበኛችን በባንካችን ያለዎትን የተቀማጭ ሂሳብ ለማንቀሳቀስ ምቹ የሆነውን ባለብዙ አማራጭ የክፍያ ካርድ አገልግሎታችንን ለመጠቀመ በማመልከትና ከባንካችን ጋር ውል በመግባት የክፍያ ካርድ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆንዎ ይታወቃል፡፡ ...

read more

Dashen Mobile Plus

Use our Dashen Mobile Plus service to unlock various types of Internet Banking solutions.
Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram