Press Releases

Dashen Bank, AfDB Sign Groundbreaking USD 40 Million Trade Finance Guarantee Facility Agreement
(Addis Ababa, April 30, 2025) – Dashen Bank and the African Development Bank (AfDB) have signed a landmark Trade Finance Guarantee Facility Agreement worth USD 40 million, marking a historic first for a private bank in Ethiopia. The signing ceremony, held at Dashen...

“መተግበሪያው ግብይትን ከማቀላጠፉ ባሻገር ቤተሰባዊነት እንዲፈጠር እያደረገ ነው” °የሚት ሲቲ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ይስሐቅ ተክሌ
"መተግበሪያው ግብይትን ከማቀላጠፉ ባሻገር ቤተሰባዊነት እንዲፈጠር እያደረገ ነው" °የሚት ሲቲ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ይስሐቅ ተክሌ አሁን ላይ በርካታ ምርትና አገልግሎታቸውን የሚሰጡ ተቋማት በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ሱቅ ከፍተው የደንበኞችን ህይዎት እያቀለሉ ይገኛሉ፡፡ ከእነኝህ ተቋማት መካከል ደግሞ ንጽህናውን የጠበቀና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ስጋ እያቀረበ የሚገኘው “ሚት ሲቲ” አንዱ ነው፡፡ የሚት ሲቲ ዋና ስራ አስኪያጅ...

“በዳሸን ሱፐር አፕ የኢኮሜርስ ግብይት በመጠቀም ምርቶቻችንን ይበልጥ በመሸጥ ላይ ነን” °አቶ ዘላለም መርአዊ የኬሬዥ ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር
“በዳሸን ሱፐር አፕ የኢኮሜርስ ግብይት በመጠቀም ምርቶቻችንን ይበልጥ በመሸጥ ላይ ነን” °አቶ ዘላለም መርአዊ የኬሬዥ ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ኬሬዥ ኢትዮጵያ ከዳሽን ባንክ ጋር ላለፉት 22 ዓመታት በደንበኝነት ሲሰራ የቆየ ደርጅት ነው፡፡ ዳሸን ባንክ በቅርቡ ያበለፀገው ሱፐር አፕ የደንበኞችን ፍላጎት ከግምት ውስጥ ያስገባ እና በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ አንድ እርምጃ ቀዳሚነቱን ያስመሰከረበት መሆኑን የኬሬዥ...

ዳሸን ባንክ በዓለም አቀፉ ኢስላሚክ ፋይናንስ ጉባኤ ላይ ተሳተፈ
ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ አገልግሎት(ሸሪክ) አባል የሆነበት የዓለም አቀፉ ኢስላሚክ ፋይናንስ እስታንዳርድ አውጭ ድርጅት በባህሬን ማናማ ባዘጋጀው 23ተኛ የሸሪዓ ቦርድ ጉባኤ ላይ ተሳትፏል፡፡ የድርጅቱ የሸሪዓ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ሼይኽ ሙፍቲ ሙሐመድ ተቂይ ኡስማኒ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ከመላው ዓለም ጉባኤው ላይ ለመሳተፍ የመጡ እንግዶችን እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል፡፡ በጉባኤው ላይ የዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ...

ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት የፋሲካ ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፈተ
ዳሸን ባንክ ተሳታፊ የሆነበት የፋሲካ ባዛር በትላንትናው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል፡፡ በባዛሩ ላይ ዳሸን ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በቅርቡ ይፋ ያረገውን ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን እያተዋወቀ ይገኛል፡፡ የዳሸን ባንክ ቴሌ መድሃኒያለም እና ቦሌ ሸገር ቅርንጫፎች በባዛሩ ላይ የተቀላጠፈ የባንክ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ 150 የሚደርሱ የንግድ...

ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት ኤክስፖ ተከፈተ
ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት "አዲስ ነገር እሰከ ፋሲካ" ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በኤግዚቢሽን ማዕከል በይፋ ተከፍቷል ። በዚህ ኤክስፖ ላይ የተሳተፈው ዳሸን ባንክ በቅርቡ በባንክ ኢንዱስትሪው ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የሆነውን ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ጨምሮ ዱቤ አለ እና ሌሎች መደበኛ የባንኩን አገልግሎቶች ያስተዋውቃል ። ኤክስፖው ለቀጣይ 22 ቀናት እንደሚቀጥል የተገለጸ ሲሆን ዳሸን ባንክም ምሽትን ጨምሮ የባንክ አገልግሎት...

ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት ግራንድ ኢትዮ ኢድ ኤክስፖ ተከፈተ
ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት ግራንድ ኢትዮ ኢድ ኤክስፖ ተከፈተ ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት ግራንድ ኢትዮ ኢድ ኤክስፖ ዛሬ በሚሊንየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል። እስከ ረመዷን ፆም ፍፃሜ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ ዳሸን ባንክን ጨምሮ በርካታ ተቋማት ምርት እና አገልግሎታቸውን ለኤክስፖው ጎብኝዎች ያቀርባሉ። በዚህ ኤክስፖ ላይ የተሳተፈው ዳሸን ባንክ በቅርቡ በባንክ ኢንዱስትሪው ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የሆነውን ዳሸን ባንክ...

Thousand participate in 5km Women First Run “Dashen Bank Continues as Sole Bank Partner
The 2025 Safaricom Women First 5 km Run, organized in collaboration with Dashen Bank and stakeholders, took place successfully today, attracting an impressive turnout of participants.This annual event, part of the Great runEthiopia series , has been a hallmark of...

Dashen Bank Hosts Grand Iftar to Celebrate Ramadan.
Dashen Bank Hosts Grand Iftar to Celebrate Ramadan - Launches “Be Sharik for a Social Cause” Initiative Addis Ababa, March 11, 2025 – Dashen Bank hosted a special Iftar program today at the Sheraton Addis Hotel, bringing together esteemed customers, partners, and...

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች-8) በሴቶች ብቻ አገልግሎት በሚሰጠው ዳሸን ኖክ ቅርንጫፍ በድምቀት ተከበረ
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች-8) በሴቶች ብቻ አገልግሎት በሚሰጠው ዳሸን ኖክ ቅርንጫፍ በድምቀት ተከበረ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች-8) በእንስቶች ብቻ አገልግሎት በሚሰጠው ዳሸን ባንክ ኖክ ቅርንጫፍ በድምቀት ተከበረ። በመርሃግብሩ ላይ የዳሸን ባንክ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የባንኩ ደንበኞችና ሌሎች እንግዶች...