Select Page
ዳሸን ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ  ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ፈጸመ

ዳሸን ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ፈጸመ

(ሚያዚያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም/ አዲስ አበባ) ዳሸን ባንክ እና ናሽናል አይዲ ፕሮግራም የዳሽን ባንክ ደንበኞችን የዲጂታል አይዲ እንዲያገኙ የሚያስችል እና ባንኩ በአገር አቀፍ ደረጃ ከሚደራጅ የማንነት ምዝገባ መረጃ ስርአት ተጠቃሚ የሚያደር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡በሃገሪቱ ዜጎች የሚለዩበት ዘመናዊ ብሄራዊ መታወቂያ አለመኖሩ የባንክ ዘርፉን እድገትና የዚጎችን የፋይናንስ ተጠቃሚነት በእጅጉ...

read more
ዳሸን ባንክ ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

ዳሸን ባንክ ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

 (ሚያዚያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም/አዲስ አበባ) ዳሸን ባንክ እና ኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ዱቤ ፔይ ቴክኖሎጂ በተሰኘ መተግበሪያ አማካኝነት ለደንበኞቻቸው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡መተግበሪያው የንግድ ተቋማት ምርትና አገልግሎቶቻቸውን ለሸማቾች ለዱቤ ማቅረብ የሚያስችላቸውን ይኸም ­ሽያጫቸውን ለማሳደግ እንደሚረዳ ተጠቅሷል፡፡ ሸማቾችም ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረታ...

read more
ማሳሰቢያ!!!

ማሳሰቢያ!!!

ከዚህ በታች በሚገኘው ዘንጠረዥ የተዘረዘረሩት የገነንዘብ መጠን ለ15 አመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሒሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን፡ይህን ማስፈንጠሪያ በመጫን ስም ዝርዝሩን ይመልከቱ   Latest...

read more
በተመረጡ ቅርንጫፎች ለሙከራ ጊዜ የተመጀረዉ የተጨማሪ ሰዓት አገልግሎት ወደቋሚነት ተሸጋገረ

በተመረጡ ቅርንጫፎች ለሙከራ ጊዜ የተመጀረዉ የተጨማሪ ሰዓት አገልግሎት ወደቋሚነት ተሸጋገረ

ዳሸን ባንክ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ የተወሰኑ ቅርጫፎች ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽቱ አንድ ስዓት በ110 ቅርንጫፎች እንዲሁም ከእሁድ እስከ እሁድ በ22 ቅርንጫፎች የሙከራ አገልግሎት ሲሰጥ  የቆየ ሲሆን ይህንንም  ወደቋሚነት አሸጋግሯል፡፡የባንኩ ችፍ ሪቴልና ብራንች ባንኪንግ ኦፊሰር የሆኑት አቶ ይህንዓለም አቅናዉ ይህን አስመልክተዉ ባስተላለፉት መልዕክት  ባንኩ በሙከራ...

read more
የሀዘን መግለጫ

የሀዘን መግለጫ

የዳሸን ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ሥራ አመራርና ሠራተኞች በቀድሞው የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሉልሰገድ ተፈሪ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ፤ ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡ Latest...

read more
ዳሸን ባንክ የ10 ቢሊየን ብር ገቢ ይፋ አደረገ

ዳሸን ባንክ የ10 ቢሊየን ብር ገቢ ይፋ አደረገ

  • ባሳለፍነው በጀት አመት 2.4 ቢሊየን ብር ትርፍ አስመዝግቧል(ህዳር 09 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ) ዳሸን ባንክ ባለፈዉ በጀት አመት 10 ቢሊየን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን ይፍ አደረገ፡፡ ባንኩ በበጀት አመቱ ከግብር በፊት 2.4 ቢሊየን ብር ትርፍ አስመዝግቧል፡፡የዳሸን ባንክ አ.ማ ዓመታዊ 28ኛ መደበኛና 25ኛ ድንገተኛ ጉባኤ ህዳር 09 ቀን 2014 ዓ.ም በመቻሬ ሜዳ ተካሂዷል፡፡...

read more
ዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በቀላሉ ለመላክ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

ዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በቀላሉ ለመላክ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

ዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በቀላሉ ለመላክ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ታዋቂ ዓለምአቀፍ የክፍያ ኔትወርክ ተቋም ጋር በጋራ ለመስራት መስማማቱንና ይህም ደንበኞቹ ከተለያየ የዓለም ክፍል የሚላክላቸዉን ገንዘብ በቀላሉ ለመቀበል እንዲችሉ የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ፡፡ባንኩ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠዉ መግለጫ ሁለቱ ተቋማት ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ...

read more
ዳሸን ባንክ ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ አስተዋወቀ

ዳሸን ባንክ ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ አስተዋወቀ

ዳሸን ባንክ ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ አስተዋወቀዳሸን ባንክ ከአሜሪክን ኤክስፕረስ ጋር በመተባበር ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ በይፍ አቅርቧል፡፡ ይህ ካርድ ከኢትዮጵያ ዉጭ በተለያየ የአለም ክፍል ለንግድ ስራ የሚጓዙ ደንበኞች ግብይታቸዉን በዉጭ ምንዛሬ ለመፈፀም የሚያስችል በመሆኑ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለዉ፡፡የዳሸን...

read more
የስብሰባ ጥሪ

የስብሰባ ጥሪ

ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ የዳሽን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች ሃያ ስምንተኛ መደበኛ እና ሃያ አምስተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ሳርቤት በሚገኘው መቻሬ ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፡ - ድምÒ ቆጣሪዎችን...

read more

Amole Payment Services

Download Amole Wallet for Android or iOS Devices from Google Play Store or App Store by clicking on their respective icons below.

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram