Select Page

ለዳሸን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ በአስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት እንዲከናወን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የኮርፖሬት ገቨርናንስ መመሪያ ቁጥር ኤስቢቢ/71/2019 መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገው የባንኩ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መመረጡ ይታወቃል ::በዚሁ መሠረት ኮሚቴው የዳይሬክተሮች ቦርድ ዕጩ አባላትን ጥቆማ ከ መጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከባለአክሲዮኖች በመቀበል ባገኘው ጥቆማ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕጩ የቦርድ አባላት በባለአክሲዮኖቹ የተጠቆሙ መሆኑን እያስታወቀ ለ30ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለምርጫ የሚቀርቡ መሆኑን ኮሚቴው ያስታውቃል፡፡

 

ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክስዮኖች ብቻ የተጠቆሙ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት

 1. ወ/ሮ ራሔል ወረደ አምደብርሃን
 2. ወ/ሮ እየሩስ ቴኒ ቦንገር
 3. አቶ ንጉሴ ደሜ ቡታ
 4. አቶ ኃይሌ አሰግዴ ኃይሌ
 5. ኢንጂነር ሽመልስ እሸቴ ፀጋዬ
 6. አቶ መከተ ዳኘው አንተነህ

ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክስዮኖች ብቻ ከተጠቆሙት ውስጥ በተጠባባቂ እጩነት ላይ ያሉ

1.አቶ ጌቱ ይርጋ ተሰማ

በሁሉም ባለአክስዮኖች የተጠቆሙ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት

 1. አቶ ሰኢድ አሕመድ ሀሰን
 2. አቶ ዱላ መኮንን ሞሲሳ
 3. አቶ ሚሊዮን አሰፋ መርሻ
 4. አቶ አበበ ተክሉ ገብረስላሴ
 5. አቶ አካለወልድ አድማሱ ገ/ማርያም
 6. አቶ አሚር አብዱልዋሀብ የሱፍ
 7. ወ/ሮ እሴተ ልዑልሰገድ ተፈሪ
 8. አቶ ሚሊዮን ሞገስ ሸንቁጤ
 9. አቶ ፈለቀ ታደሰ ዘነበ
 10. አቶ ኤፍሬም መርሰሔሀዘን ፀጋ
 11. ወ/ሮ መርየም ኡመር ወራቄ
 12. አቶ አህመድ ሰኢድ ደሳለኝ

በሁሉም ባለአክስዮኖች ከተጠቆሙት ውሰጥ በተጠባባቂ እጩነት ላይ ያሉ

 1. አቶ ሙሴ አብርሃም በየነ
 2. አቶ እዮብ ፈለቀ አልታዬ

 

የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ

ዳሽን ባንክ አ.ማ

 

 

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram