Select Page
ዳሸን ባንክ፣ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና የከተማው የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ

ዳሸን ባንክ፣ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና የከተማው የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ

ዳሸን ባንክ፣ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና የአርባ ምንጭ ከተማ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ሃይሌ ሪዞርት ተፈራርመዋል፡፡ በዚህ ስምምነት መሰረት ዳሸን ባንክ በአርባ ምንጭ ከተማና አካባቢው የተለያዩ የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በስፋት እንዲያቀርብና በጋሞ ዞን አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ያደርጋል፡፡...

read more

Amole Payment Services

Download Amole Wallet for Android or iOS Devices from Google Play Store or App Store by clicking on their respective icons below.

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram