Select Page

መልካም ዜና ለደንበኞቻችን!

ዳሸን ባንክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ከአምስት (5) እስከ አምስት ሺህ (5000) ብር ድረስ የሞባይል የአየር ሰዓት በአሞሌ ለመግዛት የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ደንበኞቻችን በቀላሉ ከባንክ ሂሳባቸው በአሞሌ የአየር ሰዓት መሙላት ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀሙ ከዚህ በታች የቀረበውን  ስዕላዊ መግለጫ ይመልከቱ እንዲሁም ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- Click Here

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram