Select Page

ክቡራንና ክቡራት የዳሸን ባንክ ውድ ደንበኞችና ባለድርሻ አካላት፤

ባንካችን ያለፈውን በጀት ዓመት እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በስኬት አጠናቋል፡፡

ለዚህም ስኬት ለደንበኞቻችንና ባለድርሻ አካላት ምስጋናችንን እያቀረብን ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ደስ ያለን!

ዛሬ በተጀመረው በጀት ዓመትም ከእናንተ ጋር በጋራ በመስራት ከዚህ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን!

 

 

 

 

 

 

 

 

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram