ማሳሰቢያ! ከዚህ በታች በሚገኘው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ15 አመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሒሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን እስከህዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻች በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን፡፡ ስም ዝርዝሩን ለማየት ይህን ዶክመንት ያውርዱስም ዝርዝሩን ለማየት ይህን ዶክመንት ያውርዱ Latest Updates ዳሸን ባንክ በቴክኖሎጂ የታገዘ የዱቤ ግብይት አስተዋወቀ Jan 10, 2023read more የስብሰባ ጥሪ! ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ! Oct 4, 2022read more