Dashen Bank’s Gym
Dashen Bank’s Gym
Other Videos
በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ዳሸን ባንክ እያከናወናቸው የሚገኙ ማኅበራዊ ኃላፊነቶች
Dashen Bank’s Gym
How to Purchase Airtime on Telegram
Amole on all your devices
Amole
Stay Safe
Contactless Payment
Dashen Bank Ramadan Sharik Ad 2
Amole Promotional Video
Happy New Year
Why Dashen Bank is Always One Step Ahead
Know more about Dashen Bank Interest Free Banking
Dashen American Express (AMEX) 2
የዳሸን ባንክ 28ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የሠራተኞች ቀን
የዳሸን ባንክ 28ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና የሠራተኞች ቀን
Dashen Inked USD 40 Million Financing with BII & FMO
Dashen Inked USD 40 Million Financing with BII & FMO
The agreement is concluded today on the sidelines of the World Bank-IMF Annual Meetings being held at the Marrakech, Morocco, in the presence of H.E. Andrew Mitchell, UK’s Minister of State of Foreign, Commonwealth & Development Office (FCDO); H.E. Mamo Mihretu, Governor of the National Bank of Ethiopia; Dulla Mekonnen, Chairperson of Dashen Bank; Michael Jongeneel, CEO of FMO ; Nick O’Donohoe, CEO of BII; and Asfaw Alemu, CEO of Dashen Bank.
The fund, which is the first of its kind after the introduction of the Foreign Currency Intermediation Directive by NBE, will be made available to Ethiopian agribussinesses engaged in the export sector.
Apart from the medium term financing, Dashen Bank will also benefit from technical assistance of the European financiers in the areas of governance, risk, environment and sustainability practices.
ለዳሸን ባንክ አ.ማ ባለአክስዮኖች በሙሉ
ለዳሸን ባንክ አ.ማ ባለአክስዮኖች በሙሉ
የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ የዕጩ አባላትን ጥቆማ ከመጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ መሆኑ ይታውቃል። ስለሆነም ለባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት መስፈርቱን የሚያሟሉ ዕጩዎችን እስከ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ መጠቆም የምትችሉ ሲሆን ስለተጠቋሚዎች መስፈርት እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች ከባንኩ ድረ-ገፅ www.dashenbanksc.com እንዲሁም መጋቢት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከወጡት ሪፖርተር አማርኛው እና አዲስ ዘመን ጋዜጦች ማግኘት የሚቻል መሆኑን እየገለፀ፤ የጥቆማ ማቅረቢያ ቅፁን ከሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች፤ ከባንኩ ዋና መ/ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ጊዜያዊ ጽ/ቤት እና ከባንኩ ድረ ገፅ ማግኘት የሚቻል መሆኑን በአክብሮት ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፡ የጥቆማ መስጫ ወረቀቱ በፖስታ ታሽጎ በአቅራቢያ ላሉ የባንኩ ቅርንጫፎች ወይም ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 14ተኛ ፎቅ ላይ ለሚገኘው የአስመራጭ ኮሚቴው ጊዜያዊ ፅ/ቤት ሊመለስ የሚገባ ሲሆን ከሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም በኋላ ጥቆማ ለማቅረብ የሚቀርብ ጥያቄም ሆነ ከዚህ ጊዜ በኋላ ባንኩ ጋር የሚደርስ የጥቆማ መስጫ ወረቀት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በአክብሮት ያሳውቃል፡፡