Select Page
ዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በቀላሉ ለመላክ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

ዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በቀላሉ ለመላክ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

ዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በቀላሉ ለመላክ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመዳሸን ባንክ ቱንስ ከተሰኘ ታዋቂ ዓለምአቀፍ የክፍያ ኔትወርክ ተቋም ጋር በጋራ ለመስራት መስማማቱንና ይህም ደንበኞቹ ከተለያየ የዓለም ክፍል የሚላክላቸዉን ገንዘብ በቀላሉ ለመቀበል እንዲችሉ የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ፡፡ባንኩ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠዉ መግለጫ ሁለቱ ተቋማት ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ...

read more
ዳሸን ባንክ ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ አስተዋወቀ

ዳሸን ባንክ ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ አስተዋወቀ

ዳሸን ባንክ ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ አስተዋወቀዳሸን ባንክ ከአሜሪክን ኤክስፕረስ ጋር በመተባበር ዳሸን አሜሪካን ኤክስፕረስ የተሰኘ አለምአቀፍ የዴቢት አገልግሎት ካርድ በይፍ አቅርቧል፡፡ ይህ ካርድ ከኢትዮጵያ ዉጭ በተለያየ የአለም ክፍል ለንግድ ስራ የሚጓዙ ደንበኞች ግብይታቸዉን በዉጭ ምንዛሬ ለመፈፀም የሚያስችል በመሆኑ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለዉ፡፡የዳሸን...

read more
የስብሰባ ጥሪ

የስብሰባ ጥሪ

ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ የዳሽን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች ሃያ ስምንተኛ መደበኛ እና ሃያ አምስተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ሳርቤት በሚገኘው መቻሬ ሜዳ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፡ - ድምÒ ቆጣሪዎችን...

read more
ማሳሰቢያ!

ማሳሰቢያ!

ከዚህ በታች በሚገኘው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ15 አመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሒሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን እስከህዳር  30  ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻች በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን፡፡   Latest...

read more
መልካም ዜና ለደንበኞቻችን!

መልካም ዜና ለደንበኞቻችን!

ዳሸን ባንክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ከአምስት (5) እስከ አምስት ሺህ (5000) ብር ድረስ የሞባይል የአየር ሰዓት በአሞሌ ለመግዛት የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

read more
ፍለተርዌቭ ገንዘብ የማስተላልፍ አገልግሎትን ለማመቻቸት ከዳሸን ባንክና ከሞኔታ ቴክኖሎጂስ  ጋር አጋርነትን መሰረተ

ፍለተርዌቭ ገንዘብ የማስተላልፍ አገልግሎትን ለማመቻቸት ከዳሸን ባንክና ከሞኔታ ቴክኖሎጂስ ጋር አጋርነትን መሰረተ

ዳሸን ባንክ ከፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በሰነድ ማረጋገጥና ምዝገባ እንዲሁም ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡

read more
ለክቡራን የዳሸን ባንክ ደንበኞች

ለክቡራን የዳሸን ባንክ ደንበኞች

ከዚህ በታች በሚገኘው ዘንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ15 አመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሒሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን፡፡

read more

Amole Payment Services

Download Amole Wallet for Android or iOS Devices from Google Play Store or App Store by clicking on their respective icons below.

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Instagram
Telegram