Press Releases

Dashen Bank Chooses IBM Hybrid Cloud Solutions to Accelerate Digital Transformation to Meet Growing Digital-First Customer Needs
Dashen Bank is collaborating with IBM to modernize its cloud integration architecture. The implementation enables Dashen Bank to enhance open banking experiences with fintechs, neo-banks and corporate and telecom partners to improve customer experiences. Addis Ababa,...

ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሽን ባንክ ጋር በአጋርነት የቴሌብር የሞባይል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በዛሬው ዕለት አስጀመረ
ቴሌብር የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት ለማህበረሰባችን በተለይም በዋናነት መደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ላልሆነው የማህበረሰብ ክፍል ሁለንተናዊ ለውጥና መሻሻል ከፍተኛ ሚና ያላቸውን፣ እንዲሁም የፋይናንስ አገልግሎት ከማግኘት ባሻገር ትርጉም ያለው ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ የሞባይል አነስተኛ ብድር፣ የኦቨርድራፍትና የቁጠባ አገልግሎቶችን ከዳሽን ባንክ ጋር በአጋርነት መስጠት እንዲችል እ.ኤ.አ ነሐሴ 01 ቀን...

ዳሸን ባንክ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ መስተዳደር ጋር በመተባበር በልደታ ክ/ከተማ ያስገነቡትን ሁለተኛውን የምገባ ማዕከል ዛሬ ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በይፋ አስመረቁ።
የምገባ ማዕከሉ በከተማዋ ውስጥ ላሉና በቀን አንድ ጊዜ እንኳን መመገብ ለማይችሉ ወደ 3 ሺህ ለሚጠጉ ዜጎች ጤናውን የጠበቀ ምግብ እንዲያገኙ የሚያግዝ ሲሆን ከዚህ ቀደም በከተማው አስተዳደር ውስጥ ከሚገኙት ጋር ተጨምሮ በጠቅላላው ሰባተኛው የምገባ ማዕከል ይሆናል፡፡ አጠቃላይ የግንባታ ወጪው 40 ሚሊዮን የተገመተው ይህ የምገባ ማዕከል ሙሉ ወጪውን ዳሸን ባንክ ከሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር የሸፈኑት ሲሆን፣...

ዳሸን ባንክ ዘመናዊ የመረጃ ማዕከል አስመረቀ
(ሰኔ 16 /2014፣ አዲስ አበባ) በኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ታሪክ ውስጥ የአዲስ ዘመን ጅማሮ ተደርጎ ሊወሰዱ የሚችሉትን የኤሌክትሮኒክ ክፍያ እና የሞባይል ካርድ አገልግሎቶች በማስተዋወቅ ረገድ ፈር ቀዳጅ የሆነው ዳሸን ባንክ፣ ዘመናዊና በግል የፋይናንስ ተቋም ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን Tier III የመረጃ ማዕክል አስመረቀ፡፡ የመረጃ ማዕከሉ ከፍተኛ ኃይል ያላቸውን ከ1,000 ያላነሱ ሰርቨሮችና ሌሎች ተያያዥ...

የዳሸን ባንክ ሁለተኛው ዙር የስራ ፈጠራ ስልጠናና ውድድር መርሃግብር አካል የሆነ የአቅም ግንባታ ስልጠና በድሬዳዋ ከተማ ተደረገ።
ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሚቆየው ስልጠና ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ሰልጣኞች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሰልጣኞቹ በስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ባህሪያት፣ በንግድ ስራ ዕቅድ አዘገጃጀት፣ በጊዜ አጠቃቀም፣ አነስተኛ ድርጅቶችን በማስተዳደር ክህሎት፣ በግለሰብ ገንዘብ አስተዳደር፣ በድርጅት ገንዘብ አስተዳደርና በባንክ አገልግሎት ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና ወስደዋል፡፡ ዳሸን ባንክ በድሬዳዋ ከተማ ለሥራ ፈጣሪዎች ሲሰጥ የቆየውን ሥልጠና...

ዳሸን ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ፈጸመ
(ሚያዚያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም/ አዲስ አበባ) ዳሸን ባንክ እና ናሽናል አይዲ ፕሮግራም የዳሽን ባንክ ደንበኞችን የዲጂታል አይዲ እንዲያገኙ የሚያስችል እና ባንኩ በአገር አቀፍ ደረጃ ከሚደራጅ የማንነት ምዝገባ መረጃ ስርአት ተጠቃሚ የሚያደር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡በሃገሪቱ ዜጎች የሚለዩበት ዘመናዊ ብሄራዊ መታወቂያ አለመኖሩ የባንክ ዘርፉን እድገትና የዚጎችን የፋይናንስ ተጠቃሚነት በእጅጉ...

ዳሸን ባንክ ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ
(ሚያዚያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም/አዲስ አበባ) ዳሸን ባንክ እና ኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ዱቤ ፔይ ቴክኖሎጂ በተሰኘ መተግበሪያ አማካኝነት ለደንበኞቻቸው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡መተግበሪያው የንግድ ተቋማት ምርትና አገልግሎቶቻቸውን ለሸማቾች ለዱቤ ማቅረብ የሚያስችላቸውን ይኸም ሽያጫቸውን ለማሳደግ እንደሚረዳ ተጠቅሷል፡፡ ሸማቾችም ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረታ...

ለዳሸን ባንክ ባለአክስዮኖች በሙሉ (የካፒታል እድገትን ይመለከታል)
Latest Updates

ማሳሰቢያ!!!
ከዚህ በታች በሚገኘው ዘንጠረዥ የተዘረዘረሩት የገነንዘብ መጠን ለ15 አመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሒሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን፡ይህን ማስፈንጠሪያ በመጫን ስም ዝርዝሩን ይመልከቱ Latest...

በተመረጡ ቅርንጫፎች ለሙከራ ጊዜ የተመጀረዉ የተጨማሪ ሰዓት አገልግሎት ወደቋሚነት ተሸጋገረ
ዳሸን ባንክ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ የተወሰኑ ቅርጫፎች ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽቱ አንድ ስዓት በ110 ቅርንጫፎች እንዲሁም ከእሁድ እስከ እሁድ በ22 ቅርንጫፎች የሙከራ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን ይህንንም ወደቋሚነት አሸጋግሯል፡፡የባንኩ ችፍ ሪቴልና ብራንች ባንኪንግ ኦፊሰር የሆኑት አቶ ይህንዓለም አቅናዉ ይህን አስመልክተዉ ባስተላለፉት መልዕክት ባንኩ በሙከራ...